Menu
  • HOME
  • ENGLISH
    • Prayer
    • Verses
    • Songs
    • Movie
    • Gallery
    • About
    • About US
  • አማርኛ
    • ጸሎት
    • ቃል
    • መዝሙር
    • ፊልም
    • የፎቶ ማዕከለ
    • ስለ
    • ስለ እኛ
 ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ 'ዘኁልቍ 6:24

'The Lord bless thee, and keep thee: 'Numbers 6:24

አዲስ ፍጥረት

By  WISDOM 2 comments:
ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትእዛዝ አማካይነት አዲስ ፍጥረት ነው።
2 ቆሮ 5:17 ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።
አዲስ ፍጥረት ነው
2 ቆሮ 4:6 በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ። በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።መንፈስ ቅዱስ በሚገዛበት በእግዚአብሔር ፍጹም አዲስ ዓለም ውስጥ የሚኖሩ አዲስ ፍጥረት ይሆናሉ
ሮሜ 8:14 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
ገላ 5:25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
ኤፌ 2:10 እኛ ፍጥረቱ ነንና እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
አማኝ አዲስ ስው ይሆናል
ገላ 6:15 በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
ኤፌ 4:24 ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
እግዚአብሔርን ለመመሰል ይታደሳል
2ቆሮ3:18 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
የቅድስና ኑሮን ይኖራል

ኤፌ 4:24 ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።

Newer Post Older Post Home

2 comments:

  1. TRIT MOHAMMED OMARSeptember 2, 2023 at 6:29 PM

    ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትዕዛዝ አማካይነት አድስ ፍጥረት ነው። [2 ቆሮ 5:17]

    ReplyDelete
    Replies
      Reply
  2. TRIT MOHAMMED OMARSeptember 3, 2023 at 6:56 AM

    ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትዕዛዝ አማካይነት አድስ ፍጥረት ነው።{ 2 ቆሮ 5:17}

    ReplyDelete
    Replies
      Reply
Add comment
Load more...

Popular Posts

  • ወንጌል ምንድነው?
  • የእግዚአብሔር መንግሥት
  • ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ
  • የሕይወት መንገድ
  • መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት
  • ታዛዥነት
  • የእግዚአብሔር ጥበቃ
  • ኢየሱስ ጌታ ነው
  • ኃጢአት እንዴት ወደ አለም ገባ ?
  • Acts Of The Apostles

Total Pageviews

Flag Counter

Copyright © 2016 STRENGTH IN WISDOM