ኢየሱስ ክርስቶስን በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትእዛዝ አማካይነት አዲስ ፍጥረት ነው።
አዲስ ፍጥረት ነው
2 ቆሮ 4:6 በክርስቶስ ፊት የእግዚአብሔርን የክብሩን እውቀት ብርሃን እንዲሰጥ በልባችን ውስጥ የበራ። በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለ እግዚአብሔር ነውና።መንፈስ ቅዱስ በሚገዛበት በእግዚአብሔር ፍጹም አዲስ ዓለም ውስጥ የሚኖሩ አዲስ ፍጥረት ይሆናሉ
ሮሜ 8:14 በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና።
ገላ 5:25 በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
ኤፌ 2:10 እኛ ፍጥረቱ ነንና እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
አማኝ አዲስ ስው ይሆናል
ገላ 6:15 በክርስቶስ ኢየሱስ አዲስ ፍጥረት መሆን ይጠቅማል እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
ኤፌ 4:24 ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
እግዚአብሔርን ለመመሰል ይታደሳል
2ቆሮ3:18 እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
የቅድስና ኑሮን ይኖራል
ኤፌ 4:24 ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትዕዛዝ አማካይነት አድስ ፍጥረት ነው። [2 ቆሮ 5:17]
ReplyDeleteኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት የሚቀበሉ በእግዚአብሔር የመፍጠር ትዕዛዝ አማካይነት አድስ ፍጥረት ነው።{ 2 ቆሮ 5:17}
ReplyDelete