የእግዚአብሔር መንግሥት
'ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል። 'ማቴዎስ 6:33
የእግዚአብሔርን መንግሥትና
ጽድቁን እሹ፤ክርስቶስን የሚከተሉት ከሁሉም በላይ የእርሱን
መንግሥትና ጽድቁን መሻት ይገባናል።እሹ የሚለው ቃል
አንድን ነገር ለማግኘት ሳያቋርጡ
በሚፈለገው ነገር መመሰጥን ወይም
የሚፈለገውን ለማግኘት ብርቱና ትጋት የሞላበት
ጥረት ማድረግን ያመለክታል።ክርስቶስ መሻታችን በሁለት ዐላማ ላይ
ማተኰር እንዳለበት አመልክቶል፤
1) በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም
መሻት ይሰጥሃል። 'መዝሙር 37:4 “የእግዚአብሔር መንግሥት”ማለትም የእግዚአብሔር ሕግና
ኅይል በሕይወታችንና በጉባኤያችን መካከል እንዲገልጥ ከልብ
መሻት አለብን።የእግዚአብሔር መንግሥት በመንፈስ ቅዱስ ታላቅ ኅይል
መጥቶ ኅጢአቶኞችን እንዲያድን በአጋንንት እስራት ያሉትን እንዲፈታ
ድውያንን እንዲፈውስና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን
ስም ከፍ ከፍ እንዲያደርግ
መጸለይ አለብን።
2)” ጽድቁን” ማለትም በመንፈስ
ቅዱስ አማካይነት ለክርስቶስ ሕጎች መታዘዝን፤የክርስቶስን ጽድቅ መውረስን፤ከዓለም
ተለይቶ መኖርንና የክርስቶስን ፍቅር ለሁሉም ሰው
ማሳየትን መሻት አለብን።
የእግዚአብሔር መንግሥት
የእግዚአብሔር መንግሥት
በመሠረቱ መለኮታዊ ኅይል በተግባር የሚረጋገጥበት
ነው።እግዚአብሔር በምድር ላይ መንፈሳዊ
አገዛዙን የሚጀምረው በሕዝቡ ልብና በሕዝቡ
መካከል ነው። ('ኢየሱስም እንዲህ
አለው፤ “የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤
አባቴም ይወደዋል፤ ወደ እርሱ እንመጣለን፤
ከእርሱም ጋር እንኖራለን። ' ዮሐንስ 14:23 ፤'ይህን
ካለ በኋላም፣ እፍ አለባቸውና እንዲህ
አላቸው፤ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ፤
'ዮሐንስ 20:22)
።እርሱ ወደ ዓለም በኅይል
ይመጣል('አቤቱ፤ ሰማያትን ቀድደህ
ምነው በወረድ ምነዋ ተራሮች
በፊትህ በተናወጡ 'ኢሳይያስ 64:1; 'ቀጥሎም፣ “እውነት እላችኋለሁ፤ እዚህ
ከቆሙት መካከል የእግዚአብሔር መንግሥት
በኀይል ስትመጣ እስከሚያዩ ድረስ
ሞትን የማይቀምሱ አንዳንዶች አሉ” አላቸው። 'ማርቆስ
9:1; 'ምክንያቱም የእግዚአብሔር መንግሥት የወሬ ጒዳይ ሳይሆን
የኀይል ጒዳይ ነው። '1 ቆሮንቶስ
4:20) ።ይህን ኅይል ቊሳዊ ወይም
ፖለቲካዊ ኅይል አድርገን ሳይሆን፣መንፈሳዊ
ኅይል አድርገን ማየት አለብን።የእግዚአብሔር መንግሥት የሃይማኖትና
የፖለቲካዊ መለኮታዊ አገዛዝ አይደለም፤በዚህ ዓለም
ባሉት መንግሥታት ላይ ያለ የማኅበራዊና
የፖለቲካዊ አገዛዝ ጒዳይም አይደለም
'ኢየሱስም፣ “የእኔ መንግሥት ከዚህ
ዓለም አይደለም፤ ቢሆንማ ኖሮ አይሁድ
እንዳይዙኝ ሎሌዎቼ በተከላከሉልኝ ነበር፤
አሁን ግን መንግሥቴ ከዚህ
አይደለም” አለው። 'ዮሐንስ 18:36።በዚህ
ጊዜ እግዚአብሔር ዓለምን ለመቤዠትና ለማደስ
ማኅበራዊ ወይም ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ
አየደርግም፤የኅይል እንቅስቃሴንም አይጠቅምም('ኢየሱስም እንዲህ አለው፤ “በል
ሰይፍህን ወደ ሰገባው መልስ፤
ሰይፍን የሚመዝዙ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ።
'ማቴዎስ 26:52)
።ዓለም በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርና
የሕዝቡ ጠላት ሆና ትቆያለች('ከዓለም ብትሆኑ ኖሮ፣
ዓለም የራሱ እንደሆኑት አድርጎ
በወደዳችሁ ነበር፤ ከዓለም ለይቼ
ስለ መረጥኋችሁ የዓለም አይደላችሁም፤ ዓለም
የሚጠላችሁም ስለ ዚሁ ነው።
'ዮሐንስ 15:19፣'እንግዲህ ወንድሞች
ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ
የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ
ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ
እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ
አእምሮ የምታቀርቡት አምልኮአችሁ ነው። መልካም፣ ደስ
የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር
ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ
ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ
ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም
አትምሰሉ። 'ሮሜ 12:1-2፣'አመንዝሮች ሆይ፤
ከዓለም ጋር ወዳጅ መሆን
የእግዚአብሔር ጠላት መሆን እንደሆነ
አታውቁምን? ስለዚህ የዓለም ወዳጅ
መሆን የሚፈልግ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት
ሆኖአል። 'ያዕቆብ 4:4፣'ዓለምን
ወይም በዓለም ያለውን ማናቸውንም
ነገር አትውደዱ፤ ማንም ዓለምን ቢወድ፣
የአብ ፍቅር በእርሱ ዘንድ
የለም፤ ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ፦
የሥጋ ምኞት፣ የዐይን አምሮትና
የኑሮ ትምክሕት ከዓለም እንጂ ከአብ
የሚመጣ አይደለም። ዓለምና ምኞቱ ያልፋሉ፤
የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚፈጽም ግን
ለዘላለም ይኖራል። '1 ዮሐንስ 2:15-17'ልጆች ሆይ፤ እናንተ
ከእግዚአብሔር ናችሁ፤ እነርሱንም አሸንፋችኋቸዋል፤
ምክንያቱም በእናንተ ውስጥ ያለው በዓለም
ካለው ይበልጣል። '1 ዮሐንስ 4) እግዚአብሔር በግልጽ
ፍርድና ኅይል የሚገዛበት ዘመን
የሚመጣው በዚህ ዘመን መጨረሻ
ላይ ብቻ ነው ('ከዚያም
ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፤ እነሆ
አንድ ነጭ ፈረስ ነበረ፤
በፈረሱም ላይ፣ “ታማኝና እውነተኛ”
የሚባል ተቀምጦ ነበር፤ እርሱም
በጽድቅ ይፈርዳል፤ ይዋጋልም። ዐይኖቹ እንደ እሳት
ነበልባል ናቸው፤ በራሱም ላይ
ብዙ ዘውዶች አሉ። ከእርሱ
በቀር ማንም የማያውቀው ስም
በእርሱ ላይ ተጽፎአል። 'ራእይ
19:11-12
2) እግዚአብሔር ራሱን በኅይል ስለሚገልጽ፣ዓለም
በቀውስ ውስጥ ትገባለች።የእግዚአብሔር ኅይል መገለጥ፣የዲያቢሎስን
ግዛት በሥጋት እንዲሞላ ያደርገዋል('ፈታኙም ወደ ኢየሱስ
ቀርቦ፣ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ እነዚህን
ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ እዘዝ”
አለው። … 'ማቴዎስ 4:3-7 ' “ወይስ
አንድ ሰው ወደ ኀይለኛ
ሰው ቤት ገብቶ ንብረቱን
ለመዝረፍ ቢፈልግ፣ አስቀድሞ ያንን ኀይለኛ ሰው
ሳያስር እንዴት አድርጎ ይሳካለታል?
ኋላም ቤቱን መበዝበዝ ይችላል።
'ማቴዎስ 12:29፣'“የናዝሬቱ ኢየሱስ
ሆይ፤ ከኛ ምን ትሻለህ?
ልታጠፋን መጣህን? እኔ ማን
እንደሆንህ ዐውቃለሁ፤ አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ
ነህ!” 'ማርቆስ 1:24፤ስለዚህ ማንኛውም
ሰው ለእግዚአብሔር መንግሥት ከመገዛት ወይም ካለመገዛት ውሳኔ
ያፈነግጣል ('ስብከቱም፣ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሓ
ግቡ” የሚል ነበር። በዚያን
ወራት መጥምቁ ዮሐንስ በይሁዳ
ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።
'ማቴዎስ 3:1-2፣ 'ከዚያ ጊዜ
አንሥቶ ኢየሱስ፣ “ንስሓ ግቡ፤ መንግሥተ
ሰማያት ቀርባለችና” እያለ መስበክ ጀመረ።
'ማቴዎስ 4:17፣'ዮሐንስ እስር
ቤት ከገባ በኋላ፣ ኢየሱስ
የእግዚአብሔርን ወንጌል እየሰበከ ወደ
ገሊላ ሄዶ፣ “ጊዜው ደርሶአል፤
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለች፤ ንስሓ ግቡ፤ በወንጌልም
እመኑ” እያለ ይሰብክ ነበር።
'ማርቆስ
1:14-15።ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ለመግባት አስፈላጊውና መሠረታዊው ሁኔታ፣’’ንስሓ ግቡ’’፤በወንጌልም እመኑ የሚለውን ቃል
መቀበል ነው።
The Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia proclamation no.1/1995 which came to force on 21 August 1995 Article 6 and 7 govern the right to nationality............Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia Article 95. Revenue.
ReplyDeleteበእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሀል። መዝሙር 37:4 የእግዚአብሔር መንግስት ማለትም የእግዚአብሔር ሕግና ኃይል በሕይወታችንና በጉባኤያችን መካከል እንድገለጥ ከልብ መሻት አለብን። የእግዚአብሔር መንግስት በመንፈስ ቅዱስ ታላቅ ኃይል መጥቶ ኃጥአቶችን እንድያድን በአጋንንት እስራት ያሉትን እንድፈታ ድውያንን እንድፈውስና የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከፍ ከፍ እንድያድርግ መጸለይ አለብን። ጽድቁን ማለትም በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለክርስቶስ ሕጎች መታዘዝ፣ የክርስቶስ ህጎች መውረስን ለዓለም ተለይቶ መኖርን የክርስቶስ ፍቅር ለሁሉም ሰው ማሳያትን መሻት አለበት።
ReplyDeleteLet me Analyzing Whar a hero Legend Prime Minister Meles Zenawi said about constitution of Ethiopia " About Aseb / Prime Minister Meles Zenawi rest in peace What i do care about what God say " and British Trit Mohammed Omar fighting for breaking article 54(3) of the Constitution of Ethiopia and also Trit Mohammed Omar permenent Residance in United Kingdom Saving $288.84 for succeeding and a hero Legend Prime Ministers investing $299.86 for winning with in balance of $59.16 as ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ የስጋ ምኞት፣ የዐይን አምሮትና የኑሮ ትምክሕት ከአለም እንጅ ከአብ የሚመጣ አይደለም። ዓለምና ምኞት ያልፋሉ፤ የእግዝአብሔር ፍቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል። (ዮሐንስ 1:16-17) Trit Mohammed Omar permanent Residance in United Kingdom of Great Britain.
ReplyDeleteትምክሕት ማለት ነፍስ የአንድ ሰው ምንነት ማለት ሲሆን በብዙ ሃይማኖቶች ዘንድ ይህ ምንነት አንድ ሰው ከሞተ በኃላ እንኳ የማይጠፋ ነው። Which is British Trit Mohammed Omar saving $288.84 for succeeding and a hero Legend Prime Minister Meles Zenawi Investing $299.86 for winning with balance of $59.16 in United kingdom of Great Britain ይህም ምክያቱም ከበዓለም ያለው ሁሉ: የስጋ ምኞት፣ የዓይን አዕምሮትና የኑሮ ትምክሕት ከዓለም እንጅ ከአብ የሚመጣ አይደለም። ዓለምና ምኞት ያልፋሉ፤ የእግዚአብሔር ፍቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል የሚል ነው። ይህም በአድሱ የፌዴራል የግብር አስተዳደር አዋጅ ቀጥር 979/2008 ዓ.ም አንቀጽ 11 የኢፌዲሪ ህገ መንግስት አዋጅ ቁጥር 1/1987 ዓ.ም አንቀጽ 54(3) ጥሰት እና ጀግናው ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ስለ ህገ መንግስት ከተናገሩትና በጽፍም ያስቀመጡት ጉዳይ ጋየ የተቆራኘ ሀሳብ መሆኑና የትረሪት መሀመድ ኡመር የስራና ቪሳ ዕድልም የሚያረጋግጥ እንደሆነ በአክብሮት እንከልጻለን።
ReplyDeleteWrong is wrong even if every one is doing it, Right is right even if no one is doing it. (John 1:16-16)
ReplyDeleteWrong is wrong evwn if every one doing ir, Rught is eight even if no one is doing it. { John 1:16-17}
ReplyDeleteLet analyzing about British Trit Mohammed Omar when enter Google account write Global Authority Trit Mohammed after seaeching visit and click on position Authority of Hadith as Wrong is wring even if every one doing it, Right is right even if no one is doing it. {John 1:16-17}
ReplyDeleteLet me Analyzing British Trit Mohammed Omar saving $288.84 for succeeding and a hero legend Prime Minister rest in peace said about Constitution of Ethiopia " About Aseb /Prime Minister Meles Zenawi rest in peace What i do care about what God say " and also the breaking article 54(3) of the Constitution of Ethiopia by Article 11 of Federal income tax proclamation no.979/2016 as ምክንያቱም በዓለም ያለው ሁሉ: የስጋ ምኞት፣ የዐይን አምሮትና የኑሮ ትምክሕት ከዓለም እንጅ ከአብ የሚመጣ አይደለም። ዓለምና ምኞት ያልፋሉ፣ የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚፈጽም ግን ለዘላለም ይኖራል የሚገልጽ ነው። (1 ዮሐንስ 2:16-17)
ReplyDeleteLet me Analyzing What a hero legend Prime Minister said about the Constitution of Ethiopia " About Aseb / prime minister Meles Zenawi rest in peace What i do care about God say" and also British Trit Mohammed Omar fighting for breaking of Article 54(3) of the constitution of Ethiopia by Article 11 of Federal income tax proclamation no.979/2016 and also Trit Mohammed Omar saving $288.84 for succeeding and a hero legend PM Meles Zenawi Investing $299.86 for winning with balance of $59.16 in United Kingdom as For all that is in the world the lust of the flesh and the lust of the eyes and the pride of life is not of the father but is of the world and the world passeth away but whoever does the will of God lives forever. {1John 2:16-17}
ReplyDeleteኢየሱስም እንድ አለ " የሚወደኝ ቃለን ይጠብቃል፣ አባቴም ይወደዋል፣ወደ እርሱ እንመጣለን ከእርሱ ጋር እንኖራለን"[ዮሐንስ 14:23] እንዳአሉት ሁሉ እንድሁ እኛም ህገ መንግስቱን የሚወድ ሰው የህገ መንግስቱን ቃል ይጠብቀዋል።
ReplyDeleteወንጌል ምንድ ነው?
ReplyDeleteየሰው ልጅ በመስቀል ላይ በተሰራ የድህነት ስራ በማመን የኃጥአት ስራአትን ያገኛል።
ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እርቅን ያገኛል፣
የእግዚአብሔር ልጅ የመሆንን መብት ይጎናጸፋል፣
የእግዚአብሔር ዘላለማዊ መንግስት ዜግነት ያገኛል፣
ከእግዚአብሔር ጋር ወደ ቀድመው የፍቅር ህብረት ይመለሳል፣
በዚህ ዓለም ሲኖር የዘላለማዊ ተስፋ መታደስን ያገኛል፣
ዘላለማዊ አድራሻ ከሞት ወደ ህይወት ይለወጣል፣
የምስራቹን ወንገል የማወጅ መብትና ብቃትን ከእግዝአብሔር ዘንድ ይቀበላል፣
ከኃጥአት ምክንያት ከሚመጣ የእግዝአብሔር ፍርድ ይድናል።
Let me Analyzing the background of Trit Mohammed Omar when enter Google account write Global Authority Trit Mohammed after searching visit and click on the Position Authority of Hadith as follows:-
ReplyDeleteየዜግነት እሴቶች ትርጉም
ሙያ፣ የሙያ ችሎታ እና የሙያ ስነ ምግባር
ሲቪክ እሴቶች ምንድ ናቸው?
የሲቪክ እሴቶች ናቸው ለህብረተሰቡ እድገት አዎንታዊ ተደርገው የሚታዩ የባህሪዎት ስብስብ በአጠቃላይ ሲታይ በዓለም ዙርያ በተሰራጩት የተለያዩ ማህበራዊ ቡድኖች እና ማህበረሰቦች ዕውቅና አግኝቷል።
የህብረተሰቡ እድገት ቀጣይ ያለው አዎንታዊ እና በጊዜ እንዳይጠፋ ወይም እንዳይረሳ የሲቪክ እሴቶች በትውልድ መተላለፍ አለባቸው። ይህ ማለት ነው እነዚህ እሴቶች የባህላዊ ውርስ አካል ናቸው። ኃላፍነት የሚሰማቸው የተከበሩ እና ሐቀኛ ዜጎች ሆነው የሰለጠኑበት አካባብ የሲቪክ እሴቶች ለዜጎች ሰላምን እና መግባባትን ያመጣሉ። እነዚህ የዜግነት ባህሪዎች ዋጋቸው ዝቅተኛ ከሆነ እና አዎንታው ያህሆኑ አቋሞች ከተቀበሉ ስርዓት አልበኝነት፣ የስልጣን ማነስ እና በተለያዩ ቡድኖች ወይም ማህበረሰቦች ውስጥ ማህበራዊ ሁከት እኳን ሊፈጠር ይችላል። ስለሆነም በግል እና ማህበራዊ ግንኝነቶች መካከል የመልካም ባህር ማበረታችን ለማሳደግ ማስተማር፣ ማስተላለፍ እና የዜግነት እሴቶችን ተግባራዊ ማድረግ አስፈላጊ ናቸው።
For example British Trit Mohammed Omar in United Kingdom Saving $288.84 for succeeding and a hero Legend Prime Minister Meles Zenawi investing $299.86 for winning with balance of $59.16.
Recommendations and importance of Constitution.
ReplyDeleteConstitution is necessary for every country, it provides leadership to manage the government affairs, it desicribes the basic structure of state, it's organs Legislative, Executive and Judiciary and internal relationships, British came in to being in the name of Constitution, So the people of United kingdom of Great Britain can lead their lives according to the basic principles of their constitution. Constitution is the supreme and essential law of every state Which cannot be forgotten, it's a duty of every person to obey the Constitution because violation of Constitution is a serious Crime, Therefore Every Government Must follow the Constitution and remain loyalty to it.
Having this idea in as Article 54 (3) of the Constitution of Ethiopia breaked by Article 11 of the Federal income tax proclamation no.979/2016 People of Ethiopia can not obey their constitution, not remain loyal to it and all of them are in a serious Crime.
Recommendations and importance of Constitution
ReplyDeleteConstitution is necessary for every country, it provides leadership to manage the government affairs, it's desicribes the basic structure of state, it's organs Legislative, Executive and Judiciary and internal relationships and their internal relationships. Constitution is the supreme and essential law of every state Which cannot be forgotten, Its duty of every person to obey the Constitution because violation of Constitution is a serious Crime. Therefore Every Government Must follow the Constitution and remain loyal to it.
Having this idea in as Article 54 (3) of the Constitution of Ethiopia by Article 11 of the Federal income tax proclamation no.979/2016 All people of Ethiopian are in a serious Crime.
For more information Enter Google account write Global Authority Trit Mohammad after searching visit Mosque or Church than read deeply and understand the background of British Trit Mohammad Omar the virtue of quality doing what is right and avoiding what doing wrong. 《Qur'an 4:31》
God Government means constitution Government or God words Reconcile to what a hero Legend Prime minister Males Zenawi rest in peace said About constitution of the Federal Democratic Republic of Ethiopia Proclamation no.1/1995 entered in to force on 21 August 1995 Article 6 and 7 govern the right to Nationality including Article 13 of 1948 the Univesal Declaration of Human rights he said that " Abiut Aseb / Prime minister Males Zenawi rest in peace What I do care about what God say "
ReplyDeleteLet me Amazing what a hero Legend Prime minister Males Zenawi rest in peace said About Trit Meles, Constitution " About Trit Meles " Join me........Qur'an and Hadith Miracles. The Islamic group of Guru ..........Trit Meles to Mr.Meles Zenawi joke " and also About Constitution of Ethiopia " About Aseb / Prime minister Males Zenawi rest in Peace What I do care about what God say " and about Job with Visa Sponsorship Program for TRIT MOHAMMAD OMAR from United kingdom of Great Britain Government " Congratulation, TRIT MOHAMMAD OMAR, Your are qualified to Work and Study in United kingdom on Sponsorship Program......Your Visa Sponsorship has been Successfully and Your Salary has been allocated " is the 1948 Universal Declaration of Human rights is the rights. Contents Article 8 Everyone has the right to an effective remedy by the competent national tribunal for acts violation of the fundamental rights granted him by the Constitution or by Law and Article 9 No one shall be subjected to arbitrary arrest detention or exile as the last sermon of Prophet Muhammad and Human rights. Which is About Chapter 3 of the Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia Proclamation no.1/1995 Which came in to force on 21 August 1995 .Article 6 and 7 govern the right to Nationality including Article 13-15 of the 1948 Universal Declaration of Human rights.... ........The Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia Article 95 .Revenue.
ReplyDeleteThe last sermon of Prophet Muhammad and Human rights
ReplyDeleteIn his last sermon, the prophet (PBUH) spoke about the right and Obligations of people prescribed by Islam by all means the sermon can be considered as the first and the most comprehensive charter of Human rights in history. The provision of fundamental rights is central to the concept of good governance.
For more information Enter Google account write Global Authority Trit Mohammad after searching visit Mosque or Church than read deeply and understand the background of British Trit Mohammad Omar the virtue of quality doing what is right and avoiding what doing wrong. 《Qur'an 4:31》
The last sermon of Prophet Muhammad and Human rights
ReplyDeleteLet me Amazing what a hero
Legend Prime minister Males Zenawi rest in peace said About Trit Meles " Join me.......Qur'an and Hadith Miracles. The Islamic group of Guru..........TRIT MELES to Mr.MELES ZENAWI joke " as in his sermon of Prophet Muhammad (PBUH) spoke about the right and obligations of people prescribed by Islam by all means the sermon can be considered as the first and the most comprehensive charter of Human rights in history. The provision of fundamental rights is central to the concept of good governance meaning that art 54 (3) of the Constitution of Federal Democratic Republic of Ethiopia Proclamation no.1/1995 entered in to force on 21 August 1995. Article 6 and 7 govern the right to Nationality All Article as it is for special case including Article 8,9, 13,15 and 29 Universal Declaration of Human rights
አምላክ ሁሉን ሰብዓዊ መንግስታት የሚተካ መንግስት ወይም አገዛዝ ያቋቋመ ሲሆን ይህ መንግስት "ብቻውን ለዘላለም ከይቆማል" (ዳንኤል 2:44) በሚልዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ሲጸልዩ የኖሩት ስለዚህ መንግስት ነው። (ማቴ 6:9,10) ሆኖም የዚህ መንግስት ንጉስ ሆኖ የሚገዛው አምላክ ራሱ አይደለም። ከዚህ ይልቅ በአንድ ወቅት በምድር ላይ ሆኖ ሆኖ ይኖር የነበረ አንድ ገዝ ሾሟል። ለመሆኑ አምላክ የመረጠው ይህ ገዝ ማን ነው?
ReplyDeleteThe international Bill of human rights proclaim this Universal Declaration of human rights as a comman standard of achievement for all peoples and all notiona to the end that every individual and......
ReplyDeleteFor example:-British Trit Mohammed Omar achievment of Article 8 of Universal Declaration of human rights.
The international Bill of human rights proclaims this Universal Declaration human rights as a common standard of achivment for all people and all nation to the end that everyone has the rights to life, liberty and security of person. (Article 3) of UniversalDeclaration of human rights.
ReplyDeleteWe play active role in development of European Union by providing Products and Services by crosing Africa in to Europe, As an European who create income tax brackets that are regulated by Article of regulation of the constitution country living in, We believe in European, invest for Europe.
ReplyDeleteWe play active role in development of European Union by providing Products and Serbices across African to Europe, As an European Union whose create income tax brackets that are regulating by Article of regulations of the consitutions of country living in, We believe in Europe, invest for Europe.
ReplyDeleteየእግዚአብሔር መንግስት ማለት እንደየአስፈላጊነቱ ህገ መንግስት ከሌላ ህግጋት ሁሉ የበላይ ሆኖ አንድን አገር የሚያስተዳድር ህግ ነው።( ምንጭ የህገ መንግስት አንቀጽ 1) ህገ መንግስት የአንድን ሀገር የበላይ ህግ እንደመሆኑ መጠን የመንግስት መንግስት መተዳደሪያ ደንብ ነው ማለትም የኢፌዴሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 54(3) የእኩልነት፣ ፍትህ ወዘተ ብሎም የማህበራት መቋቋምያ ነው። ለምሳሌ የኦሮሚያ ገቢዎች ባለስልጣን ለማቋቋም የወጣ አዋጅ ቁጥር 175/2005 ዓ.ም ናቸው።
ReplyDelete