መንፈስ ቅዱስ ዛሬ እና ሁል ጊዜም ከእኛ ጋር ይሁኑ ፡፡
ብርሃናችን ፣ መመሪያችን እና አፅናኛቺን ይሁን ።
ብርታታችን ፣ ድፍረታችን እና ቅድስናችን ይሁን ።
ይህ አዲስ ዓመት ጥልቅ የሆነ መንፈሳዊ
እድገት ዓመት ይሁን ፣
መንፈሳዊ ፀጋዎች እና ስጦታዎችዎን የምንቀበልበት ዘመን ይሁን ፣
በሙሉ ልብ ይቅር የምንባባልበት ዘመን ይሁን ፣
በመልካም ማደግና የመፅናት ዘመን ይሆን ዘንድ
መንፈስ ቅዱስ ከሁላችንም ጋር
፣
ዛሬ እና ሁል ጊዜም ከእኛ ጋር ይሁን ፡፡
No comments:
Post a Comment