ለአዲስ ዓመት ጸሎት
አባት ሆይ የዘመኑ መቀየር ከቁጥር በዘለለ የእኛውም አስተሳሰብ እንዲቀየር ነው፡፡ ለሥጋዊ ኑሮአችን መሳካት በእቅድ እንደምንመራው ሁሉ ለመንፈሳዊ ሕይወታችን እንድናስብ፤ ቃለ እግዚአብሔር ለመማር፣ ንስሐ ለመግባት፣የመድሐኒታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ለመቀበል
መንፈሳዊ እቅድ እድናወጣ ተግባራዊ ለማድረግም ጥረት እንድናደርግ እንድትረዳን እንጸልያለን። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፣ሕይወትዎን ያድስ፣የመጽናናት፣ የፍቅር እንዲሁም ዘምኑ የበረከት ዘመን ለእናተ እና ለእናተ ለሆኑት ሁሉ ይሁን በኢየሱስ ስም አሜን!
መልካም አዲስ ዓመት ለሁላችሁም!
No comments:
Post a Comment