Menu
  • HOME
  • ENGLISH
    • Prayer
    • Verses
    • Songs
    • Movie
    • Gallery
    • About
    • About US
  • አማርኛ
    • ጸሎት
    • ቃል
    • መዝሙር
    • ፊልም
    • የፎቶ ማዕከለ
    • ስለ
    • ስለ እኛ
 ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ይባርክህ፤ ይጠብቅህም፤ 'ዘኁልቍ 6:24

'The Lord bless thee, and keep thee: 'Numbers 6:24

ስለ እኛ

By  WISDOM No comments:

               ስለ እኛ   Read more
ለወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በተለያዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የተነገሩትን መልእክቶች ለመማማርና ለማስተላለፍ የጋራ ምንጭ ለመሆን እንጥራለን።
ራዕይ
ራዕያችን በማኅበረሰባችን ውስጥ ያለውን ታላቅ ተልእኮ ለመፈፀም እና በክርስቶስ በመኖር እና ፍቅሩን ለሌሎች ለማካፈል ነው። ለዚሁ አላማ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች የተነገሩትን መልእክቶች በመጠቀም ወንጌልን ማዳረስ።       
እሴቶች
ከሐይማኖታዊ ልምምድ ይልቅ ክርስትና የሚያተኩረው በግንኙነት ላይ ነው። ይህን “አድርግና አታድርግ” የሚል መመሪያ ከመዘርዘር ይልቅ የክርስቲያን ግብ ከእግዚሐብሔር አባት ጋር የቀረበ ግንኙነት እንዲኖር ያበረታታል። ያ ግንኙነት እውን ሊሆን የቻለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራና መንፈስ ቅዱስ በክርስቲያኑ ሕይወት በሚኖረው አገልግሎት ነው።አንድ ሰው ለመዳን ከፈለገ በመስቀሉ ላይ በተፈፀመው የክርስቶስ ሥራ እምነቱን  ማኖር አለበት። ማንም ሰው ክርስቶስ በእርሱ ፋንታ እንደሞተና ለራሱ ኃጢያት ዋጋ እንደከፈለለት እንደገናም  እንደተነሳ ካመነ፣ ያ ሰው ድነት አግኝቷል ማለት 
ነው።
እምነት
ማንም ሰው ድነትን ለማግኘት ምንም ማድረግ አይችልም። ማንም ግለሰብ በራሱ ወይም በራስዋ “መልካም በማድረግ” እግዚሐብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም። ምክንያቱም ሁላችንም ኃጢያተኞች ስለሆን።አንድ ሰው ለመዳን ከፈለገ በመስቀሉ ላይ በተፈፀመው የክርስቶስ ሥራ እምነቱን ማኖር አለበት። ማንም ሰው ክርስቶስ በእርሱ ፋንታ እንደሞተና ለራሱ ኃጢያት ዋጋ እንደከፈለለት እንደገናም እንደተነሳ ካመነ፣ ያ ሰው ድነት አግኝቷል ማለት ነው። (ኢሳያስ 53፡ 6፣ 64፡ 6-7) ። ሁለተኛም ከዚህ የበለጠ የሚሰራ ሥራ የለም። ምክንያቱም ክርስቶስ ሁሉን ሥራ አከናውኖታል! በመስቀል ላይ ሆኖ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል “ተፈፀመ” (ዮሐንስ 19፡ 30) ።

Newer Post Older Post Home

No comments:

Post a Comment

Popular Posts

  • የእግዚአብሔር መንግሥት
  • ወንጌል ምንድነው?
  • የሕይወት መንገድ
  • የእግዚአብሔር ጥበቃ
  • ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ
  • ኢየሱስ ጌታ ነው
  • ታዛዥነት
  • መጽሐፍ ቅዱስን ማጥናት
  • ኃጢአት እንዴት ወደ አለም ገባ ?
  • Standing Firm | Full Movie | God’s Sovereignty In Our Struggles

Total Pageviews

Flag Counter

Copyright © 2016 STRENGTH IN WISDOM