ብርታት ከእግዚአብሔር ጥበብ
እግዚአብሔር በሚስጠን ጥበብና ማስተዎል ካልሆነ በስተቀር ሕይወት መምራት አስቸጋሪና
መከራ ነው የስው ልጆች በኃጢአትና ካለን ውስን ችሎታ የተነሣ በመከራ
፣ በፍትሕ መጏደል ፣ በሥቃይ ፈተና እንወድቃለን ነገርግን ከእግዚአብሔር ፍቅር የተነሣ በሚስጠን ጥበብ ማናቸውንም ችግር በብቃት
ልንወጣው እንችላለን ።
መጽሐፍ ቅዱስ የጥበብ መጀመሪያ
እግዚአብሔርን መፍራት ነው ይላል ስለሆነም በሕይወታችን ውስጥ የእግዚአብሔር ጥበብን መፈለግ ለስው ልጆች ችግር የማያዳግም መፍትሄ
ይስጣል ። ለእርሱ ሙሉ ልባችንን ከከፈትንና በእያንዳንዱ ደረጃ እንዲመራን ከፈቀድን ሙሉና ጤናማ ሕይወት መኖር እንችላለን። ክርስትያኖች እንደመሆናችን መጠን
በዓለም ወይንም በስጋ ፈቃድ ሳይሆን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ መሆን ይገባዋል ይህም በመዳኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባገኘነው አዲስ
ሕይወት መንፈሳዊ ሕይወታችንን ካሳደግን ወደ ጥልቅ የእግዚአብሔር ጥበብና መንፈሳዊ ብርታት መግባት እንችላለን ። ስለሆነም ጳውሎስ
'ኀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉን ማድረግ እችላለሁ። '
ፊልጵስዩስ 4:13 ይላል ፤
በሌላ አባባል በዚህ በአላፊ ዓለም ውስጥ ስው ፈተናዎችንና መከራንም
ብሎም ሞትን መቋቋም የሚያስችለውን ኃይል የሚያገኝበት ሌላ ምንም የለውም እኛ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ብቻ ነው የዚህን ዓለም ፈተናና
የዲያቢሎስን ሽንገላ መቋቋምና ጸንተን መቆም የምንችለው ከእግዚአብሔር መገለጽና ጥበብ ውጭ ብርታትን የምናገኝበት ሌላ የለም፡፡
' እግዚአብሔርን ተስፋ የሚያደርጉ
ግን፣ ኀይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፤ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፤ አይደክሙም።'ኢሳይያስ 40:31
Thank
ReplyDeleteTrit Mohammed Omar Who are already done what we have to do when we will go to Uk AND over came the challenge of traditional government of Ethiopia and Ethiopia earliness became success for bearing together a hero legend PM Meles Zenawi for another history we can say that a prophet JESUS your love is living and giving life by make a change Ethiopia earliness to Ethiopia died line in addition to disappear traditional government of Ethiopia by using article 4 of constitution of Ethiopia to achieved what a hero legend PM Meles Zenawi expected " Join me Quran and Hadith Miracles . The Islamic group of Guru Trit Meles to Mr.Meles Zenawi Joke " and finally make an agreement with UK government for Sustainable development.
ReplyDelete