ገናን በማስመልከት ጸሎት
ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባሃል በዚህች የመታሰቢያ ቀን የመድሐኒታችን
ውድ ልጅህ ኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ በባህላዊና ተለምዶዋዊ አከባበር ብቻ እንዳናሳልፍ ይህ ታላቅ ቀን ለዘላለማዊ ጥሪ የህዝብሕን
ሐጢያት ሊቀበልና በእርሱ የዘላለሙን ህይወትን እንድናገኝ የመጣውን እንደቃልህ ከሴት የተወለደውን በማሰብ በእምነት በመቀበል ከልዑላዊ
ህይወት፣ሰላምና ፍቅርህ እንዳንታጣ ትረዳን ዘንድ ሕዝብህንም ትጠራ ዘንድ በጌታ ኢየሱስ ስም ጸለይኩ ።
No comments:
Post a Comment