ሰላምን እተውላችኋለሁ
ስላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም።ልባችሁ አይታወክ አይፍራም። ዮሐ 14:27
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ! ለሐዋርያት እንዲህ እንዳልካቸው; እኔ ለእናተ ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤እንዳልክ ኃጢአታችንን ይቅር በል ቤተክርስቲያንህንም በእምነት, እና በአንተ ፈቃድ በመስማማት በመንገድህ በእውነትህ ሰላምና አንድነት በመስጠት አጽናት ሁሉንም የምታይና የምትግዛ አምላክ, መጨረሻ የሌለህ ክብር ምስጋና ይገባሃል ተባርክ ተመስገን ።
በመዳሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን!
No comments:
Post a Comment