ማቴ
7:13-14
13 በጠበበው
ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤
14 ወደ
ሕይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ፥ መንገዱም የቀጠነ ነውና፥ የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው።
Matthew 7:13-14
13 Enter ye in at the strait gate: for wide is the gate, and
broad is the way, that leadeth to destruction, and many there be which go in
thereat:
14 Because strait is the gate, and narrow is the way, which
leadeth unto life, and few there be that find it.
No comments:
Post a Comment