እግዚአብሔር መኖሩን የሚያሳይ ከሁሉ የላቀ ማረጋገጫ ተፈጥሮ ነው
ዘፍጥረት 1:
እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ብርሃኑን “ቀን”፣ ጨለማውን “ሌሊት” ብሎ ጠራው። መሸ፤ ነጋም፤ የመጀመሪያ ቀን። 'ዘፍጥረት 1:5
'እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ፣ “ውሃን ከውሃ የሚለይ ጠፈር በውሆች መካከል ይሁን” አለ። '
ዘፍጥረት 1:6
'ስለዚህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ጠፈርን አድርጎ ከጠፈሩ በላይና ከጠፈሩ በታች ያለውን ውሃ ለየ፤ እንዳለውም ሆነ። 'ዘፍጥረት 1:7
No comments:
Post a Comment